ማይክ ኮፍመን ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ባለስልጣን በኢትዮጵያ ጉዳይ ደብዳቤ ጻፉ።

ኮንግረስማን ማይክ ኮፍመን ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ባለስልጣን በኢትዮጵያ ጉዳይ ደብዳቤ ጻፉ።

ሴክረተሪ ቴሌርሰን በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ ላይ ሲሆኑ ይህንን አስመልክተው ኮንግረሱ የመንግስታቸው ባለስልጣን በኢትዮጵያ የሰበኣዊ መብትና ዲሞክራሲ እንዲከበር ለሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን ጫና እንዲያደርጉ አሳስበዋል።

የአሜሪካ ምክርቤት የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተውን HRes128 ወደ ድምፅ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ መሆኑን እና የአለም አቀፍ ሰበአዊ መብት ኮሚሽነር ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ እንዲያጣራ የተሰጠው ጊዜ ማልፉንና የኢትዮጵያ መንግስትም በዜጎች ላይ የሚያደርሰውን ግድያ መቀጠሉ እንዳሳሰባቸው ግልፀዋል። ሙሉውን ድብዳቤ ለማንበብ ይህን ይጫኑ Sec Tillerson)(Ethiopia)

በተያያዘ ዜና የኢትዮጵያውያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል የቀኑን ገድብ ማልፉን አስመልክቶ የሚከተለውን መግለጫ አውጥቶል

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*