በአሜሪካ ሴነት ቢሮ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው Sen.Res168 ህግ የመጀመሪያ የውሳኔ ሂደት ለመስጠት ነገ የወያያል

በነገው እለት በአሜሪካ ሴነት ቢሮ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው 168 ህግ የመጀመሪያ የውሳኔ ሂደት ለመስጠት የሚወያይ ሲሆን ይህን አስመልክቶ በዋሽንግተን ዲሲ ግብረሃይል አማካኝነት ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ዛሬ ተደርጎል ይህን አስመልክቶ ኢትዮጵያውያን በየሚኖሩበት ከተማ የሚገኙ ሴነተሮችን እየደወሉ ይህን ህግ እንዲደግፉ ጥሪ ቀርቦል።

ይህ በንዲህ እንዳለ በአሜሪካው ምክርቤት የቀረበው ሌላኛው ህግ 128 ከ 3 ሳምንት በሆላ ለዋናው ድምፅ እንደሚቀርብ ታውቆል::

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የትራምፕ አስተዳደር ና የምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጫና በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

3 Comments

  1. My name is kassahun Adefers and I am a constituent in your district.
    I am calling to ask the representative to vote for H.Res. 128 which is scheduled for a house vote next week.

    H.Res 128 is designed to promote human rights & democracy in Ethiopia.

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*