በአሜሪካ የኮሎራዶው ተወካይ ማይክ ኮፍመን በኢትዮጵያኖች ዘንድ ተወዳጅነታቸው ጨምሮል

በአሜሪካ የኮሎራዶው ተወካይ ማይክ ኮፍመን በኢትዮጵያኖች ዘንድ ተወዳጅነታቸው ጨምሮል::

ይህን ያረጋገጠው በኮሎራዶ የሚታተመው ጋዜጣ ዛሬ ባወጣው ገፁ ኮፍመን በአፍሪካ ለሚደርሰው የሰበአዊ መብት ጥሰት ግንባር ቀደም በመሆን የአፍሪካ መሪዎች በህዝባቸው የሚያደርሱት ግድያ እና እስራት በአስቸኮይ ካላቆመና ካልፈታ አሜሪካ እርምጃ ትወስዳለች በማለት ግፊት እያደረጉ ናቸው። ይህም በኢትዮጵያኖችና በአፍሪካኖችህ ዘንድ ተወዳጅነታቸው ከፍተኛ እንዲሆን አድርጎታል ይለናል ጋዜጣው Click Here

http://www.aurorasentinel.com/news/coffman-scores-hero-status-local-ethiopians-work-african-human-rights-abuses/

ይህ በንዲህ እንዳለ የኢትዮጵያ መንግስት እስረኞችን ለመፍታት መዘጋጀቱን እንደግና አስታውቆል። ከዚህ በፊት እፈታለሁ ብሎ በጠቅላይ ሚንስተሩ አማካኝነት ቢናግሩም ሳይፈፀም ቆይቶል ይሁን እንጂ ዶር መረራ ጉዴናን መፍታታቸው ይታወሳል።

H.Res 128 ከፍተኛ ጫና እያደረሰ መሆኑንም ለማወቅ ተችሎል

ሙሉውን ለማንበብ ይህ ይጫኑ

http://www.aurorasentinel.com/news/coffman-scores-hero-status-local-ethiopians-work-african-human-rights-abuses/

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*