አቶ ሀሰን ገመዳ ከኢትዮ አሜሪካ ሲቪክ ካውንስል ለኦሮሞው ማህበረሰብና ለተቀረው ማህበረሰባችን በጋራ እንስራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ

አቶ ሀሰን ገመዳ ከኢትዮ አሜሪካ ሲቪክ ካውንስል የሰበአዊ መብቶች አከባበር ስለ ኢትዮጵያ በሚያወራው በ H.R128 ዙሪያ ለኦሮሞው ማህበረሰብና ለጠቅላላው ክፍል በጋራ ሁነን ይህንን ህግ በአሜሪካ መንግስት ህግ ሆኖ እንዲያልፍ መተባበር ይኖርብናል ሲሉ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ጥሪ አደረገዋል::

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*