ኢትዮጵያ እና ረቂቁ ሕግ ኤች አር 128 የጀርመን ድምፅ ሬዲዮ ከአቶ አምሳሉ ካሳው ጋር ያደረገው አጭር ቆይታ

ኢትዮጵያ እና ረቂቁ ሕግ ኤችአር 128 By DW Radio

 

የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብት አያያዝ በመተቸት በዩኤስ አሜሪካ የህግ መምሪያ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተዘጋጀው ኤችአር 128 የተባለው ረቂቅ ሕግ የኮሚቴውን ጽድቂያ አገኘ። ይሁንና፣ ረቂቁ ሕግ እንደታቀደው ባለፈው ሰኞ በሕግ መምሪያው ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ሳይቀርብ ቀርቷል።

http://www.dw.com/am/%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%89%B5/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB/s-12097

በዩኤስ አሜሪካ ምክር ቤት በሚነሱ ረቂቅ ሕግ ሀሳቦች ላይ የኢትዮጵያን ጉዳይ ለማስከበር የሚንቀሳቀሰው ቡድን ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ እንዳሉት፣ ምክር ቤቱ ረቂቁን ሕግ እንዲያጸድቅ ተይዞ የነበረው እቅድ ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፏል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

http://www.dw.com/am/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%88%A8%E1%89%82%E1%89%81-%E1%88%95%E1%8C%8D-%E1%8A%A4%E1%89%BD%E1%8A%A0%E1%88%AD-128/a-40802600

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*