ኮፍመን ከኢትዮጵያን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

የኮሎራዶው ተወካይ ማይክ ኮፍመን አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃንን በማስጠራት በ 28 ቀናት ውስጥ የተባበሩት መንግስታት ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ እንዲያጣራ ከኬቨን ማካርቲ የቀረበውን ጥያቄ ተቀብለው መልስ እንዲሰጡ ጠየቁ::

ይህን መልሳቸውን በ28 ቀን ካላሳወቁ ወደ ድምፅም እንደሚሄዱ ኣሳስበዋቸዋል::

የኢትዮጵያ መንግስት በየጊዜው በዜጎች ላይ የሚያደርሰው የሰበአዊ መብት ጥሰት እጅግ እንዳሳሰባት ና ትእግስታቸው እንዳለቀም ገልፅውላቸዋል።

በኮሎራዶ የሚታተምው ኮሎራዶ ፖለቲክስ የተባለው ጋዜጣ ዛሬ ባወጣው እትሙ ኮንግረስማን ማይክ ኮፍመን የኢትዮጵያን የሰበአዊ መብት ጥሰት በመከታተል ከፍተኛ ጭና በኢትዮጵያ መንግስት እያደረሱ እንደሆኑ አትቶል።

Rep. Mike Coffman continues to push the issue on Ethiopian human rights abuses

 

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*