የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው ረቂቅ ህግ በአሜሪካ H.Res 128  ወደ  ድምፅ  እንዲቀርብ  የሚደረገው  ጥረት  እንደቀጠለ  ነው። 

የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው ረቂቅ ህግ በአሜሪካ H.Res 128  ወደ  ድምፅ  እንዲቀርብ  የሚደረገው  ጥረት  እንደቀጠለ  ነው።  አስተባባሪዎቹ በአሜሪካን ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አላቸው። H.Res 128 and Sen.Res 168  ወደ ድምፅ ቀርቦ ህግ እንዲሆን በኢሜልና በስልክ ወደ ኬቨን ማካርቲ በሚከተሉት ስልኮች ይደውሉ።

በአሁኑ ሰአትን 1 እስረኛ ከመቶ ሺ በመፍታት ትግሉን ማስቀየር እንደማይቻል  ማሳየት አለብን በለዋል። ይህንን በተመለከተም የፊታችን ጃንዋሪ 29 ታላቅ ዘመቻ  በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖር ሲሆን እሱም ወደ ኮንግረሶች በመደዎል ቀጠሮ በመያዝ በአካል ተገኝቶ ማስረዳት ነው።  እና እባከዎት ለተወካየዎት ለ ሰኞ ጃንዋሪ 29 የአካል ቀጠሮ ይያዙ እና ሄደው ያናግሩ!!!

1 Comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*