የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከት #Hres128 ዶክመንተሪ ፊልም በኮሎራዶ በሚተላለፈው ቻናል 9NEWS የዜና ማእከል እየተዘጋጀ ነው።

የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከት ዶክመንተሪ ፊልም በኮሎራዶ የሚተላለፈው ቻናል 9NEWS የዜና ማእከል እየተዘጋጀ ነው። ይህ ፊልም የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎች ላይ የሚያደርሰውን በደል እና እስራት ይናገራል። በተለይም 128 የተባለው ረቂቅ ህግ አስፈላጊ ስለመሆኑ የዘረዝራል። የመጀመሪያ እይታው ይህን ይመስላል። በዚህ ዶክመንተሪ ላይ ዲ.ዮሴፍ ተፈሪ የኢትዮጵያውያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል ጉዳዩን በደንብ ያብራራሉ ስለ እርሳቸውም የግል ሂዎት ያጠነጥናል። በህውሃት መንግስት የደረሰባቸውን ድብደባና እንግልት የሚመሰክሩ ኢትዮጵያኖች ተካተውበታል። በቅርብ ቀን ሙሉ የእውነተኛ ታሪክ የያዘው ፊልም ይለቀቃል። http://www.9news.com/

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*