የዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ, ኢንጅነር አይንሸት ገላጋይ እና ዶር አርያ አምሳሉ በ H.R128 ዙሪያ ያደረጉት ቃለምልልስ

የዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ, ኢንጅነር አይንሸት ገላጋይ እና ዶር አርያ አምሳሉ በ H.R 128 ዙሪያ ያደረጉት ቃለምልልስ..

 

በአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክርቤት የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚያየው የውጭ ጉዳዮች የምክርቤት አባላት ያሳልፉትን የመጀመሪያ የሆነውን የ H.R 128 የማለፉን ውሳኔ አስመልክቶ ከኢትዮ አሜሪካ ሲቪክ ካውንስል ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪና ኢንጅነር አይንሸት ገላጋይ እንዲሁም ዶር አርያ አምሳሉ ከአድቮከሲ ኢትዮጵያ በጋራ በመሆን በዋሽንግተን ዲሲ ከሚተላለፈው ከነፃነት ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ።

Click here to listen:https://www.facebook.com/agelagay/videos/10213823011437840/

1 Comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*