ያለፉትን 3ቀናት እስረኞችን የማስፈታት ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ ከትላንት ጀምሮ የተወሰኑ እስረኞች ተፈተዋል።

ያለፉትን 3ቀናት እስረኞችን የማስፈታት ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ ከትላንት ጀምሮ የተወሰኑ እስረኞች ተፈተዋል። በቀለ ገርባ፣ አንዱአለም አራጌ፣ እስክንድር ነጋ፣ ማሙሸት አማረ፣ኦኬሎ አኮይ፣ እማዋይሽ አለሙ፣ ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ ዘሪሁን ገ/እግዚያብሄር፣ ጫልቱ ታከለ፣ አህመዲን ጀበልን፣ አንዱአለም አያሌው ተፈተው ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተገናኝተዋል።
ይሁን እንጂ በርካታ የፖለቲካ እስረኞች አሁንም በእስር ቤት እየተሰቃዩ እንደሆነ መረጃዎች እየደረሱን ነው። ምንም እንኮን የእነዚህ የፖለቲካ እስረኞች መፈታት የሚያስደስት ቢሆንም በረካታዎቹ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ ገና ባለመፈታታቸው የተጀመረው የዲፕሎማሲም ሆነ የሀገር ውስጥ ጫና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የተለያዩ የሰበአዊ መብት አክቲቪስቶች እያሳሰቡ ነው።
https://www.theguardian.com/world/2018/feb/14/mass-protests-force-ethiopia-to-free-opposition-leader

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*