የአሜሪካ ምክርቤት ለሰኞ ሊደረግ የነበረው የድምፅ ስነ-ስርአት ለሌላ ጊዜ መራዘሙን አስተባባሪዎቹ ገለፁ።

September 29, 2017 admin 3

በአሜሪካ ምክርቤት ለሰኞ ሊደረግ የነበረው የድምፅ ስነስርአት ለሌላ ጊዜ  መራዘሙን አስተባባሪዎቹ ዛሬ ገለፁ። ለኦክቶበር 2 , 2017 ሊደረግ የነበረው ኢትዮጵያን የሚመለከተው ህግ H.Res 128 መተላልፉን የኮንግረስ […]

የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ በ H.Res128 ዙሪያ ያቀረበው ዝግጅት

September 28, 2017 admin 5

ኢትዮጵያን የሚመለከተው ህግ H.Res 128 ዙሪያ በዋሽንግተን ዲሲ በተደረገው የራእይ ለኢትዮጵያ ዝግጅት ላይ የዲሞክራሲ ተቋማት ግንባታ – በኢትዮጵያ የነበረውን ዘገባ የአሜሪካ ድምፅ እንዲህ አድርጎ አቅርቦታል https://av.voanews.com/clips/VAM/2017/09/27/74c7f91f-4dd9-4dfb-a05c-371800bd2458_48k.mp3 https://av.voanews.com/clips/VAM/2017/09/27/74c7f91f-4dd9-4dfb-a05c-371800bd2458_48k.mp3 […]

በአሜሪካ ምክርቤት የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው H.Res 128 ሕግ October 2, 2017 ለመላው ምክርቤት ድምፀውሳኔ ይቀርባል

September 22, 2017 admin 32

በፖል ራያን የሚመራው የአሜሪካ ምክርቤት የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተውን H.Res 128 ሕግ በምክርቤቱ ቀርቦ ድምፅ ለማሰጠት October 2, 2017 ቀጠሮ ይዘዋል። ይሄው ሕግ በንኡስ ክፍሎች ሁለት […]

ስለኢትዮጵያ የሰበአዊ መብት የሚመለከተው Sen.Res168 እና H.Res128 ህግ  በሁለቱም ምክርቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በሙሉ ድምፅ አልፏል

September 19, 2017 admin 8

በአሜሪካ መንግስት ሁለቱ ምክርቤቶች ስለኢትዮጵያ የሰበአዊ መብትና የዴሞክራሲ ጥሰት እስራትና ግድያ በአስቸኳይ ይቆም እና እንዲሁም እቀባ ይደረግ ዘንድ የሚመለከተው HR128 እና Sen.Res168 ህግ  በሁለቱም ምክርቤት […]

በአሜሪካ ሴነት ቢሮ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው Sen.Res168 ህግ የመጀመሪያ የውሳኔ ሂደት ለመስጠት ነገ የወያያል

September 18, 2017 admin 3

በነገው እለት በአሜሪካ ሴነት ቢሮ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው 168 ህግ የመጀመሪያ የውሳኔ ሂደት ለመስጠት የሚወያይ ሲሆን ይህን አስመልክቶ በዋሽንግተን ዲሲ ግብረሃይል አማካኝነት […]