የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው ረቂቅ ህግ በአሜሪካ H.Res 128  ወደ  ድምፅ  እንዲቀርብ  የሚደረገው  ጥረት  እንደቀጠለ  ነው። 

January 19, 2018 admin 1

የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው ረቂቅ ህግ በአሜሪካ H.Res 128  ወደ  ድምፅ  እንዲቀርብ  የሚደረገው  ጥረት  እንደቀጠለ  ነው።  አስተባባሪዎቹ በአሜሪካን ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አላቸው። H.Res 128 and Sen.Res 168  ወደ ድምፅ ቀርቦ ህግ እንዲሆን በኢሜልና በስልክ ወደ ኬቨን ማካርቲ በሚከተሉት ስልኮች ይደውሉ። በአሁኑ ሰአትን 1 እስረኛ ከመቶ ሺ በመፍታት ትግሉን ማስቀየር እንደማይቻል  ማሳየት አለብን በለዋል። ይህንን በተመለከተም የፊታችን ጃንዋሪ 29 ታላቅ ዘመቻ  በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖር ሲሆን እሱም ወደ ኮንግረሶች በመደዎል ቀጠሮ በመያዝ በአካል ተገኝቶ ማስረዳት ነው።  እና እባከዎት ለተወካየዎት ለ ሰኞ ጃንዋሪ 29 የአካል ቀጠሮ ይያዙ እና ሄደው ያናግሩ!!!

የአሜሪካን የምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ መንግስት በውጪ የሚያደርገውን የኢንተርኔት ጠለፋ ክፉኛ አወገዙ!!!

January 9, 2018 admin 0

የአሜሪካን የምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ መንግስት በውጪ የሚያደርገውን የኢንተርኔት ጠለፋ ክፉኛ አወገዙ!!! የኢትዮጵያ መንግስት አለም አቀፋዊ ህግጋትን በመጣስ ስርአቱን ይቃወሙኛል ያላቸውን የሰበአዊ መብትና የፖለቲካ ፓርቲዎችን […]

የኢትዮጵያ መንግስት የፖለቲካ እስረኞችን እፈታለሁ ሲል ማስታወቁን ተከትሎ በርካታ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው

January 4, 2018 admin 0

የኢትዮጵያ መንግስት የፖለቲካ እስረኞችን እፈታለሁ ሲል ማስታወቁን ተከትሎ በርካታ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው:: የ H.Res 128 ስፖንሰር አድራጊው ኮንግረስማን ማይክ ኮፍመን እና የውጪ ጉዳይ ሰብሳቢው ኤድ […]

Welcome But Verify. Press Release

January 4, 2018 admin 0

PRESS RELEASE “…Welcome But Verify.” The Ethiopian American Civic Council (EACC) welcomes yesterday’s announcement by the Ethiopian government to free political prisoners, and close a […]