በመጨረሻም Hres 128 ረቂቅ ህጉ ነገ ለድምፅ ይቀርባል

April 9, 2018 admin 2

Hres 128ን የአሜሪካ ኮንግረስ እንዲያጸድቀው ጥሪ ቀረበ  (ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 1/2010)በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ አስተዳደር እንዲኖርና የሰብአዊ መብቶች እንዲከበሩ ተጽእኖ የሚያሳድረውን ኤችአር 128 የአሜሪካ ኮንግረስ እንዲያጸድቀው ስድስት […]

የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከት #Hres128 ዶክመንተሪ ፊልም በኮሎራዶ በሚተላለፈው ቻናል 9NEWS የዜና ማእከል እየተዘጋጀ ነው።

April 5, 2018 admin 0

የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከት ዶክመንተሪ ፊልም በኮሎራዶ የሚተላለፈው ቻናል 9NEWS የዜና ማእከል እየተዘጋጀ ነው። ይህ ፊልም የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎች ላይ የሚያደርሰውን በደል እና እስራት ይናገራል። በተለይም […]